Home
Gallery
More
Home
Gallery
Home
Gallery
...
...
Find out more
Video
በአዳራሹ ሰፈር ማህበር አስተባባሪነት በውጪና በሀገር ቤት የሚገኙ በ50 ቀበሌ የተወለዱና ያደጉ አብሮ አደጎች እንዲህም ወዳጆች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለቀበሌው ና ለአካባቢው የሰሩት የበጎ አድራጎት ስራ በኢቢኤስ የቀረበ
የአዳራሹ ሰፈር ልጆች በጎ አድራጎት ስራ
ይህም ከዚህ ቀደም ለበዓል የተሰጠ ልግስና ነውና ዶሮ ብርድልብስ እንቁላል ሳሙና ዘይት ሽንኩርት
በማህበሩ ለእያንዳንዱ አባወራ በነፍስ ወከፍ ሁለት ሽብር እንዲሁም ዘይት ሩዝ ዱቄት ከሰል፤ሳሙና፤ሳኒታይዘር፤ ተሰጥቷል።
ግርማ ፍስሃ
የቀበሌው ነዋሪዎች በተለይም አቅመ ደካሞቹ ደጋፊ ጧሪ የሌላቸው ዘጠና አባወር ለኮቪድ በሽታ እንዳይጋለጡ የገንዘብና የአይነት ድጋፍ በሀገር ቤት እና በባህር ማዶ የሚገኙ በ50 ቀበሌ የተወለዱ ያደጉ እና ወዳጆች በአንድ ሳምንት ሩብ ሚሊዮ
የተሰበሰበው ብር ለተገቢው ዓላማ የዋለ መሆኑን የሚያሳይ በባለሙያ የተሰራ ሂሳብ
Copyright © 2021 የቀበሌ 50 መደጋግፍ - All Rights Reserved.
Powered by
GoDaddy